አብርሆት በቀን ከ 10 ሺህ በላይ አንባቢዎችን እያስተናገደ ይገኛል ::
ከዚህም የበለጠ የእውቀትና የጥበብ ማፍለቂያ እንደሚሆን ጥርጣሬ የለኝም፡፡በ አብርሆት ቤተመጻሕፍት “እናንብብ እናብብ” በሚል ርዕስ በተዘጋጀ የፖናል ውይይት ላይ የቤተ መጻሕፍቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ውባየሁ ማሞ ካቀረቡት የመክፈቻ ንግግርራቸው ላይ የተወስደ።
በእውቀት ማበብ፣ በጥብብ ማበብ፣ በአመክንዮ ማበብ፣ እንዲሁም
በአብርሆት ማበብ የችግሮች ሁሉ መፍትሄ ነው፡፡ አብርሆት ዛሬ በቀን ከ10 ሺህ በላይ ህጻናት፣ ወጣቶች፣ ጎልማሶች እንዲሁም አባቶችና እናቶች እውቀትን የሚገበዩብት የእውቀት ማእድ ሆኗል፡፡
አክለውም፣ አብርሆት ከዚህም የበለጠ የእውቀትና የጥበብ ማፍለቂያ እንደሚሆን ጥርጣሬ የለኝም፡፡ በመሠረቱ ኢትዮጵያችን አሁን እንደምንገኝበት አብርሆት አይነት በርካታ ቤተ መጻሕፍት በተለያዩ ቦታዎች ያስፈልጋታል፡፡
” Abrehot is hosting more than 10 thousand readers a day. I have no doubt that it will be a source of more knowledge and wisdom”. Taken from the opening speech given by the director of the library, Engineer Wubayehu Mamo, at a panel discussion titled “Let’s Read ‘ “Let’s Bloom” at Aberhot Library. Bloom in knowledge, bloom in wisdom, bloom in logreasonic, as well Blooming with enlightenment is the solution to all problems. Today, Abrehot has become a source of knowledge for over 10,000 children, youth, adults and elders.
The director added, I have no doubt that the library will be a source of knowledge and wisdom even more. Basically, our Ethiopia needs many libraries in different places like Abrehot.