Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

አብርሆት ቤተ መፅሃፍት የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ።

ማዕድ ማጋራት የተደረገላቸው በከተማው የሚገኙ አቅመ ደካሞችና የጎዳና ተዳዳሪዎች ናቸው።

በማዕድ ማጋራቱ መርሃግብር ላይ የተገኙት የአብርሆት ቤተመጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ውባየው ማሞ እንደገለፁት መሰል በዓልን ስናከብር አንዱ ለሌላው ያለውን በማካፈልና በልግስና ሊሆን ይገባል ብለዋል።

Amharic English