ዓለም አቀፉ የብሬል ቀን “ማብቃት በአካታችነትና በብዝሃነት” በሚል መሪ ኃሳብ የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ማኅበር ከአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ቤት ጋር በመተባበር ዛሬ አክብሯል። News የአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ውባአየሁ ማሞ በበኩላቸው ብሬል ዓይነ ስውራን ህልማቸውንና…Read more