Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

እንደወትሮ አብርሆት ህፃናት በዓዕምሮ የሚጐለብቱበት ቤቱ መጽሐፍት ነው።

በቤተመጽሐፍቱ የህፃናት ኮርነር ለህፃናት ምቹና ፅዱ በሆነ መልኩ የተደራጀ ነው። ይህም ህፃናት እጅግ ብዙ የህፃናት መጽሐፍትን በቀላሉ እንዲያገኙ በማስቻል፣ አመለካከታቸውን በማስፋት፣ ማህበራዊ ግንኙነታቸውን በማጠናከር፣ ለ መደበኛው ት/ቤት በማዘጋጀት ረገድ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡ በ ተጨማሪም ህፃናት ለንባብ ልዩ ፍቅር እንዲሰጡ ማድረግ ደግሞ ቀዳሚው ነው። በቅድመ ሕጻንነት እንክብካቤ እና ትምህርት ኢትዮጵያ ከምታደርጋቸው በጣም ወሳኝ ኢንቨስትመንቶች አንዱ ሲሆን አብርሆት ይህንን በብዙ መልኩ እየደገፈ ይገኛል።

There are plenty of benefits in the kids corner of Abrehot library. The benefits include that kids are exposed to endless resources, broadening their perspectives, allowing them to strengthen their social skills, preparing them for a school setting, teaching them to value reading and learning, and so much more. Early childhood care and education is one of the most critical investments that Ethiopia is making and Abrehot is supporting this in many dimensions.

ብርሀን ለኢትዮጵያ 🇪🇹
Enlightenment for Ethiopia 🇪🇹

Amharic English