Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

በብሬል በተፃፉ የህፃናት መጽሐፍት በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ዛሬ ማየት ለተሳናቸው ህፃናት ትምህርት መሰጠት ጀመረ። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መስማትና ማየት የተሳናቸው ህፃናት እንዳሉ ይታወቃል፡፡ ሁሉም ዜጋ ፍትሀዊ ተጠቃሚነቱ ሊረጋገጥለት ይገባል። ይህ ደግሞ በተለይም አካል ጉዳተኛ ለሆኑ ህፃናት ከፍተኛ ትኩረት መስጠትን እንደሚጠይቅ ቤቱ መጽሕፍቱ ያምናል።

በአብርሆት ዛሬ ቁጥራቸው ብዙ ለሆኑ ማየትና መስማት ለተሳናቸው ህፃናት በ ከፍተኛ ባለሞያዎች የተጋዘ የብሬል ትምህርት እንዲሰጥ መደረጉ ቤተመጽሐፍቱ አካታች እንደሆነ ማሳያ ነው፡፡ የቤተ መጽሕፍቱ ዳይሬክተር እንጂነር ውብአየሁ ማሞ ለዚሁ በጐ አገልግሎት የሚውሉ የብሬል መጽሕፍትን የተለያዩ ግለሰቦች እንዲሁም ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

Lessons are given to children’s books written in braille are now being offered to visually and hearing impaired children at Abrehot Library. It is known that there are a significant number of visual and hearing impaired children. It is believed that all should be guaranteed fair access, and this requires special attention for children with disabilities. At Abrehot today, senior experts have been invited to give braille lessons to many children with disability. The director of the library, Engineer Wubayehu Mamo, called on various individuals and institutions to support braille books for this purpose.

ብርሀን ለኢትዮጵያ 🇪🇹
Enlightenment for Ethiopia 🇪🇹

Amharic English