Uncategorized Posted on 2 days ago by newadmin ለክቡራን በአብርሆት ቤተ መጻህፍት ተጠቃሚዎች በሙሉአብሮሆት ቤተ መጻህፍት ከነገ ማለትም ግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ/ም እስከ ቅዳሜ ግንቦት 23 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ቤተመጻህፍቱ ለፈተና አገልግሎት ስለምንጠቀምበት ከተፈታኞች ውጪ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን በአክብሮት ልናሳውቅ እንወዳለን። Share: