Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

ጄን ኩርትዝ፣ ከፍተኛ ፕሮፋይል የሆኑ አሜሪካዊ ጸሃፊ የአብርሆት ቤተ መጽሐፍት የህፃናትን ኮርነርን ጎበኙ።

ጄን ኩርትዝ፣ ከፍተኛ ፕሮፋይል የሆኑ አሜሪካዊ ጸሃፊ የአብርሆት ቤተ መጽሐፍት የህፃናትን ኮርነርን ጎበኙ። ኩርትዝ ከሰላሳ በላይ የስዕል መጽሃፎች፣ የመካከለኛ ደረጃ ልቦለዶች፣ ልብ ወለድ ያልሆኑ፣ እና ለአስተማሪዎች መጽሐፍትን ደርሰዋል። ኩርትዝ ዓለም አቀፍ ትምህርትና እውቀት አድቮኬትም ናቸው።

Jane Kurtz, a high profile American writer visited kids corner of Abrehot library. Kurtz is an author of more than thirty picture books, middle-grade novels, nonfiction, ready-to-reads, and books for educators. Kurtz is an international advocate for literacy and writing.

አብርሆት ለኢትዮጵያ 🇪🇹
Enlightenment for Ethiopia 🇪🇹

Amharic English