Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

በዛሬው እለት ለ 98 የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች የስዕል እና የቋንቋ ስልጠና በአብርሆት ቤተመፀሕፍት ተሰጥቷል::

በዛሬው እለት ለ 98 የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች የስዕል እና የቋንቋ ስልጠና በአብርሆት ቤተመፀሕፍት ተሰጥቷል::

ስልጠናውን ያካሄደው የአብርሆት ላይብረሪ ህፃናት ክፍል ሲሆን ፣ ወደፊትም ይህ ስልጠና ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና በተለየ ሁኔታ ህፃናት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ተገልፆል።

Today, 98 kindergarten students from a government school received art and language training in Abrehot Library. The training was given by the Abrehot Library’s Children’s Department.

Amharic English