Skip to content Skip to footer

"Modernizing Knowledge, Empowering Readers."

Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

“Modernizing Knowledge, Empowering Readers.”

January 3 @ 9:00 am - 5:30 pm

የአብርሆት ቤተ- መጽሐፍ የአራት አመት የስኬት ጉዞን ምክንያት በማድረግ “Abrehot Integrated Library Management System” እና “A brehot Research Submission and review System”ይፋዊ የምርቃት ግብዣ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን።

ክቡራን እና ክቡራት ፤

የአብርሆት ቤተ መጽሐፍትን አገልግሎት ይበልጥ ቀልጣፋ፣ ዘመናዊ እና ተደራሽ የሚያደርገው “Abrehot Integrated Library Management System” እና “A brehot Research Submission and review System” እንዲሁም ከ JSTOR Public Library ጋር በመተባበር ያለ አንዳች ክፍያ የቤተ መጽሐፍቱ አባል በመሆን በስልክዎ የሚጠቀሙበትን ዲጂታል ቤተ- መጽሐፍ በኦንላይን መጠቀም እንዲችሉ ለማስጀመርና  በይፋ የምናስመርቅበት ልዩ ስነ-ስርዓት ተዘጋጅቷል።

ይህ ሶፍትዌር የቤተ-መጽሐፍቱን አሰራር ወደ ዲጂታል ምዕራፍ የሚያሸጋግርና የእውቀት ተደራሽነትን የሚያሰፋ ታሪካዊ ስራ ነው። በዚህ የቴክኖሎጂ ሽግግር ወቅት ተገኝተው የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

📅 ቀን፡ 25/04/2018  🕒 ሰዓት፡ ክ 3፡00 ጀምሮ 📍 ቦታ፡ አብርሆት ቤተ መጽሐፍት ውስጥ

Details

Date:
January 3
Time:
9:00 am - 5:30 pm
Website:
www.abrehot.org
Amharic English