Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

የቻይና ኮሙዩኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኩባንያ (CCCC) የቅርብ ጊዜ እትም የሆኑ መጽሐፍትን ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍት ለግሷል። ኩባንያው ለቤተ-መጽሐፍቱ የሰጠው ልገሳ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተካተቱ የቅርብ ጊዜ እትሞች ለአንባቢዎች ወቅታዊ እውቀትን ሊሰጡ የሚችሉ መጽሐፍት ስብስብ ነው። የቤተ መጽሐፍቱ ዳይሬክተር ኢንጂነር ውባየሁ ማሞ በርክክብ ዝግጅቱ ላይ ኩባንያው ላደረገው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

China Communication Construction Company (CCCC) have donated latest edition books to Abrehot Library.The company’s donation to the the library are collection of the most recent editions of books in a variety of subject areas that could provide recent knowledge for the readers. Engineer Wubayehu Mamo, the library’s director, expressed his gratitude to the company for it’s generosity during the hand-over event.

Amharic English